የዕለቱ ጥቅስና ጸሎት

እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን። ሃሌ ሉያ።
መዝ. )%Ý Ý6

እልልታ የሚያውቅ ህዝብ ምስጉን ነው
አቤቱ ለፊትህ ብርሃን ይሄዳሉ
በስምህም ቀኑን ሁሉ ደስ ይላቸዋል
በጽድቅህም ከፍ ከፍ ይላሉ ፡፡
መዝ.ዳ 98፡13-16

እርዳታ

ለዓላማችን መጠናከር ተባባሪ ይሁኑ!

Amount:


የማኅበሩ ዝግጅቶች

November 2018
S M T W T F S
28 29 30 31 1 2 3
4 5 6 7 8 9 10
11 12 13 14 15 16 17
18 19 20 21 22 23 24
25 26 27 28 29 30 1

CPኮምፕርሄንሲፍ ወይም CP በመባል የሚታወቀው ይህ ፕሮጄክት ከሌሎች ስድስት አጋር ድርጅቶች  በጥምረት  በመሆን በትርጉም እና በተዛመጅ ስራዎች ዙሪያ አተኩሮ የሚንቀሳቀስ ሲሆን ዋነኛ ዓላማውም እ.ኤ.አ. እስከ 2025 ድረስ በኢትዮጵያ ባሉት ቋንቋዎች ቢያንስ የሙሉ  መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም ሥራ የሚጀመርበትን ሁኔታ መፍጠር ነው፡፡  

goodsamaritan4የደጉ ሳምራዊ ፕሮጄክት እንቅስቃሴ

የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር በዚህ ዘመን ደጉ ሳምራዊ ከወዴት ይገኛል? በሚል ርዕስ በስብከት እና በወንጌል ትምህርት ላይ ያተኮረ የስልጠና ፕሮግራም እያከናወነ ይገኛል።

hearing project1እንደሚታወቀው የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች አንዱ መጻፍና ማንበብ የማይችሉ ወይንም ደግሞ ለማንበብ በቂ ጊዜ ለሌላቸው ወገኖች የእግዚአብሔር ቃል ይደርሳቸው ዘንድ መጽሐፍ ቅዱስን በድምጽ አስቀርጾ በማቅረብና እንዲያደምጡ በማድረግ አገልግሎት መስጠት ነው። ይኸው “እምነት ከመስማት ይመጣል” በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀሰው ፕሮጄክት ባሳለፍነው የበጀት ዓመት በርካታ ተግባራትን አከናውኗል። ይኸውም፦